Jump to content

የአረብ ማኅበር

ከውክፔዲያ
የአረብ ማኅበር አባላት (ሶርያ በ2003 ዓም ተቋርጦ)።

የአረብ ማኅበር (Arab League) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 22 አባላት አገራት አሉት።

እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ አረብኛ የሚነገርባቸው የአረብም ብሔሮች ናቸው። ከ22ቱ አገሮች ግን አንዱ ሶርያ2003 ዓም አባልነቱ በውሳኔ ተቋረጠ።

1937 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው።