Jump to content

ማሌሜ

ከውክፔዲያ
ማሌሜ

ማሌሜ (ስዊድንኛ፦Malmö ፤ አጠራሩን ለማዳመጥ) የቨስትራ ዬታላንድስዊድን ከተማ ነው። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል። 293,909 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል፤ ይህም በሕዝብ ብዛት የስዊድን 2ኛው ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1275 ዓ.ም. ነበረ።